توضيح من السفارة الإثيوبية بالخرطوم :
علمت سفارة جمهورية إثيوبيا الفيدرالية الديمقراطية بإشعار مزيف يتم تداوله على منصات التواصل الاجتماعي بخصوص معاملة الإثيوبيين الذين يعيشون في ولايتي القضارف والخرطوم.
تود السفارة التأكيد على أن الإشعار لم يتم إصداره من قبل السفارة. تعتقد السفارة أيضًا أن مثل هذه الإجراءات غير المبررة يتم تنفيذها من قبل عناصر ترغب في خلق الفتنة ونقلها بين شعبي وحكومتي إثيوبيا والسودان.
تود السفارة أن تنصح الإثيوبيين الذين يعيشون في السودان بتوخي الحذر من محاولات التضليل المماثلة واتباع وسائل التواصل الاجتماعي الرسمية للسفارة للحصول على بيانات دقيقة ورسمية فقط .
አስቸኳይ ማስታወቂያ!
===============
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ በገዳሪፍ እና በካርቱም ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአስቸጋሪ ሁኔታዎች መሆናቸውን በመጥቀስ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እና ለኤምባሲው እንዲያሳውቁ በአረብኛ የተጻፈ ማስታወቂያ በማህበራዊ ሚዳያ እየተሰራጨ መሆኑን እየገለጸ ማስታወቂያው የሐስት መሆኑን ያሳውቃል።
ኤምባሲው እንደዚህ ያሉ ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶች በኢትዮጵያ እና በሱዳን ህዝቦች እና መንግስታት መካከል አለመግባባት ለመፍጠር እና ልዩነቶችን ለማራገብ በሚሹ አካላት እንደሚከናወን ይገንዘባል ፡፡
ኤምባሲው በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተመሳሳይ የሐሰት መረጃዎች እንዳይሸበር እየጠቆምን ትክክለኛ እና ይፋዊ መግለጫዎችን ለማግኘት የኤምባሲውን ኦፊሴላዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ብቻ እንዲከታተሉ ይመክራል ፡፡
ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ኤምባሲ
ካርቱም
Urgent Notice!
============
The Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia is aware of a fake notice that is being circulated on socail media platforms regarding the treatment of Ethiopians living in Gedaref and khartoum States.
The Embassy would like to state that the notice is not issued by the Embassy. The Embassy also believes that such unwarranted actions are carried out by elements that wish to create and funnel discord between the people and governments of Ethiopia and Sudan.
The Embassy would like to advise Ethiopians living in sudan to be cautious of similar misinformation attempts and to only follow official social media handles of the Embassy for accurate and official statements.
Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
Khartoum
January 15,2021





